ለሊቢያ መረጋጋትና ግንባታ ትብብር DW Amharic August 24, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአዉሮጳ ኅብረትና የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት NATO የሙአመር ጋዳፊ የ42ዘመን አገዛዝ ፍፃሜ ዋዜማ ላይ ስለወደፊቱ ሊቢያ መነጋገር መጀመራቸዉ ተዘግቧል።