በጉቦ ወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩት ዳኛና ረዳቶቻቸው የዋስትና ጥያቄ ታገደ

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ተረኛ ችሎት በትናንትናው ዕለት ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ እያንዳንዳቸው በአምስት ሺሕ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ትዕዛዝ አስተላልፎላቸው የነበሩት ዳኛና ረዳቶቻቸው የዋስትና ፈቃድ ታገደ፡፡