ደንበኞች በቴሌ አገልግሎት እየተማረሩ ነው

• ደርባ ሚድሮክ አገልግሎት ከተቋረጠብኝ ሁለት ወር ሞላው አለ

የቴሌኮም አገልግሎቶች በየጊዜው ለረጅም ጊዜያት በመቆራረጣቸው ሥራቸውን እየጎዳው መሆኑን በርካታ ኢንቨስተሮችና ነጋዴዎች አስታወቁ፡፡