የኦብኮ ሊቀመንበር ከአገር ስለወጡ መያዝ አልተቻለም ተባለ Ethiopian Reporter August 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኦብኮ) ሊቀመንበር አቶ ቶለሳ ተስፋዬ ከአገር ስለወጡ ፖሊስ ይዞ ሊያቀርባቸው ባለመቻሉ ሌላ ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው፡፡