በሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ የታሰረው ጋዜጠኛና ሌሎች ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቀረቡ

በሰኔ 2003 ዓ.ም. በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉት ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች መካከል፣ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬን ጨምሮ አምስት ተጠርጣሪዎች ከትናንት በስቲያ ፍርድ ቤት ቀርበው አቤቱታቸውን አሰሙ፡፡