በርካታ የአውሮፓ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በግብርና ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት አሳዩ

በአውሮፓ በተፈጠረው የበጀት ቀውስና የዝናብ እጥረት ምክንያት በርካታ ግዙፍ የአውሮፓ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በግብርና ሥራ ለመሰማራት ጥያቄ እያቀረቡ ነው፡፡