መንገዶች ባለሥልጣን ኮንትራክተሮችንና አማካሪዎችን ወቀሰ Ethiopian Reporter August 13, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የበጀት ዓመቱን በስኬት ቢያጠናቅቅም፣ የኮንስትራክሽንና አማካሪ ድርጅቶች ለአላስፈላጊ ወጪዎች እየዳረጉኝ ነው በማለት ወቀሳ አቀረበባቸው፡፡