በእስራኤል የኑሮ ውድነት የቀሰቀሰው ተቃውሞ

የኑሮ ውድነት ያስመረረው ከሁለት መቶ ሺህ የሚበልጥ በተለያዩ የእስራኤል ከተሞች የሚኖር ህዝብ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ግዙፍ የተቃውሞ ሰልፍ ማካሄዱ ይታወሳል።