ፀሐይ በአፍሪቃም ለኃይል ምንጭነት DW Amharic September 14, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፀሐይ ጨረር ከዓመት ዓመት ከወራት ወራት በማይጓደልባት አፍሪቃ የኤሌክትሪክ ኃይልን ከፀሐይ የማፍለቁ ነገር እጅግም ሲታሰብበት የነበረ ጉዳይ አልነበረም።