የኢትዮጵያ ድርቅና የቀይ መስቀል ማህበር እንቅስቃሴ
ምሥራቅ አፍሪቃን በመታው ድርቅ ሰበብ የምግብ እርዳታ የሚያሻውን ወደ 4.5 ሚሊዮን የሚጠጋ የኢትዮጵያ ህዝብ ለመርዳት በመንቀሳቀስ ላይ ከሚገኙት ግብረ ሰናይ ድርጅቶች አንዱ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ነው ።