በቱኒዝያ ኤምባሲ ስም በገባ ዕቃ ምክንያት አራት ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ Ethiopian Reporter August 10, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የቀረጥና የታክስ መጠኑ 889,666.95 ብር የሆነ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በቱኒዝያ ኤምባሲ ስም ከዱባይ ተጭኖ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከደረሰ በኋላ ሊወስዱ ሙከራ ያደረጉ ግለሰቦች በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ፡፡