ፀረ ሙስና ኮሚሽን የፖለቲካ ተሿሚዎችን እንደሚፈራ ጥናት ቀረበበት

የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትንና የፖለቲካ ተሿሚዎች የሚፈጽሙትን የሙስና ወንጀል ለማጋለጥም ሆነ የሕግ ተጠያቂዎች ለማድረግ እንደሚፈራ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡