በክረምቱ የአየር ፀባይ ምክንያት የአገር ውስጥ በረራ በከፊል ተስተጓጎለ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአገር ውስጥ በረራዎች በክረምቱ ጭጋጋማና ደመናማ የአየር ፀባይ ምክንያት በሰሜን ኢትዮጵያ የሚደረጉ በረራዎች ለመሰረዝና ለማዘግየት መገደዱን አስታወቀ፡፡