የአሜሪካን የዕዳ ጣራ ና የህዝብ አስተያየት DW Amharic August 4, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ለአንድ ወር ያህል የዩናይትድ ስቴትስን የህግ መምሪያና የህግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላትን ሲያከራክር የቆየውና በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ውሳኔ ያገኘው የአሜሪካን የእዳ ጣራን የወሰነው ህግ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ግምት ውስጥ ያስገባ አይደለም ሲሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጭዎች ገለጹ ።