አምባሳደር ግርማ ብሩ በአዲስ አበባ Ethiopian Reporter August 3, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የቀድሞው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር የአሁኑ በአሜሪካ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ግርማ ብሩ፣ ከአሜሪካ ለንግድና ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሥልጠና ከመጡት አምባሳደሮች መካከል አንዱ ናቸው፡፡ አጭር ቆይታ ከሪፖርተር ጋር አድርገዋል፡፡