የሐረርና የበደሌ ቢራ ፋብካዎች የሽያጭ ስምምነት ሊፈረም ነው Ethiopian Reporter July 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት ልማት ተቆጣጣሪ ባለሥልጣንና የሐረርና በደሌ ቢራ ፋብሪካዎችን ለመሸጥ ያወጣውን ጨረታ ያሸነፈው ታዋቂው የሆላንዱ ሄኒከን ኩባንያ ኃላፊዎች ነሐሴ 4 ቀን 2003 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሒልተን ስምምነቱ ሊያደርጉ ነው፡፡