አምባሳደሮች የንግድና ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሥልጠና ሊሰጣቸው ነው Ethiopian Reporter July 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በመላው ዓለም የሚገኙ የኢትዮጵያ አምባሳደሮችና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ በንግድና በኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ መስክ በተባበሩት መንግሥታት የሥልጠናና የምርምር ተቋም (ዩኒታር) የሚሰጠውን የስድስት ቀን ሥልጠና ከነገ ጀምሮ ይከታተላሉ፡፡