የወያኔ የፀረ-ሽብርተኝነት ህግና የሂውማን ራይትስ ዎች አስተያየት DW Amharic July 26, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ለሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት- የሂውማን ራይትስ ግልፅነት ይጎድለዋል ያለውን የኢትዮጵያ መንግስት ስራ ላይ ያዋለው የፀረ አሸባሪነት ህግ ለሌላ አላማ መጠቀም እንዲያቆም ጥሪ አደረገ።