የትምህርት ጥራትና የመምህራን ብቃት እያሳሰበ ነው Ethiopian Reporter July 23, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የተገኙት የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትሩ አቶ ጁነዲን ሳዶ፣ የትምህርት ጥራት ከመምህራን ብቃት ጋር ተዳምሮ የአገሪቱ አሳሳቢ ችግር መሆኑን አስታወቁ፡፡