የሸንገን ውልና ዴንማርክ

በ 25 የአውሮፓ ሀገራት የድንበር ኬላን ያስቀረው የሸንገን ስምምነት ፈራሚ የሆነችው ዴንማርክ በቅርቡ የድንበር ቁጥጥር ተግባራዊ ማድረግ መጀመሯ አባል ሃገራትን አስቆጥቷል ።