አያት አክሲዮን ማኅበር ከ5.4 ሚሊዮን ብር በላይ ዕዳ እንዲከፍል ተወሰነበት

አያት አክሲዮን ማኅበር በእህት ኩባንያው ጊዜ መሪ ማርኬቲንግ አክሲዮን ማኅበር ተመስርቶበት የነበረውን 5.4 ሚሊዮን ብር በላይ ዕዳ ከነወለዱ (ዘጠኝ በመቶ) ጨምሮ እንዲከፍል ውሳኔ ተላለፈበት፡፡