የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ላብራቶሪዎች ተዘረፉ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አምስት ኪሎ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሁለት ቤተ ሙከራዎች (ላብራቶሪዎች) ከሦስት ሳምንት በፊት ባልታወቁ ሰዎች መዘረፋቸው ታወቀ፡፡