ኢሕአዴግ በዜጐች ላይ ሽብር እየነዛ ነው ሲል መድረክ ወነጀለ

የኢሕአዴግ መንግሥት በዜጐች ላይ ሽብር በመንዛት ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አስታወቀ፡፡