‹‹ጉዳይ ገዳይ››

መንግሥት የሕዝብ አደራ አለበት፡፡ ኃላፊነት አለበት፡፡ ተጠያቂነት አለበት፡፡
መንግሥት መንግሥታዊ ሥልጣንና ኃላፊነት ሲረከብ መነሻውም መድረሻውም አገርንና ሕዝብን ማገልገል ነው፡፡