የመላዉ ኢትዮጽያ አንድነት ድርጅት መኢአድ መግለጫ DW Amharic July 18, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የመላዉ ኢትዮጽያ አንድነት ድርጅት መኢአድ በድርጅቱ ላይ በተካሄደ ጸረ መኢአድ እንቅስቃሴ እና በስራ አመራሩ መካከል የተፈጠረዉን ዉዝግብ እንደፈታ ትናንት በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ አስታዉቋል።