መኢአድ ከአንድነት ጋር ለመሥራት መስማማቱን አስታወቀ
– ‹‹ወደ አንድነት የሄዱት ሁለት አባላት ብቻ ናቸው›› የመኢአድ ዋና ጸሐፊ
– ታግደው የነበሩ 62 አባላት ፓርቲውን መቀላቀላቸው ተነገረ
– ታግደው የነበሩ 62 አባላት ፓርቲውን መቀላቀላቸው ተነገረ
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ጋር አብሮ ለመሥራት ያለው ዕቅድ እንደማይደናቀፍ ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡