የመኢአድ አሥር አመራሮችና አባላት አንድነት ፓርቲን ተቀላቀሉ Ethiopian Reporter July 13, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አሥር የአመራር አባላትና በርካታ አባላት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲን መቀላቀላቸው ታወቀ፡፡