የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ልዩ ልዩ ቅንብሮች! የዓመቱ ቀጠሮ የሳምንቱ ወጎች፤

ከሰሜን አሜሪካው የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌዴሬሽን – ESFNA፤ የመላው ኢትዮጵያውያን ስፖርት ማኅበር – AESAONE እና ከጃኖ የሙዚቃ አባላት ጋር።