የዳቦ ለዓለም ርዳታ በመቶ ሀገራት DW Amharic August 16, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በዓለማችን ሶስት ቢሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በሁለት የአሜሪካን ዶላር የየቀን ኑሯቸዉን ይገፋሉ። የጀርመኑ የወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን Brot für die Welt ማለትም ዳቦ ለዓለም የተሰኘዉ የልማት ተቋም እንዲህ ያሉ የድሃ ደሃ የሚባሉ ወገኖችን ኑሮ ለመደጎም በተለያዩ ሀገራት ይንቀሳቀሳል።