Amharic ለሌላ ሀገር የሚሮጡ አትሌቶች DW Amharic Aug 16, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዜግነታቸዉን ቀይረዉ ለሌላ ሀገር የሚሮጡ አትሌቶችን በታላላቅ የዉድድር መድረኮች ላይ መመልከት አዲስ መሆኑ ቀርቷል። ከዚህ ቀደም በዚሁ ጉዳይ ጎልተዉ ይታዩ የነበሩ ኬንያዉያን አትሌቶች ተራዉን ለኢትዮጵያዉያኑ የለቀቁ ይመስላሉ።