የቱኒዚያ ፖለቲካዊ ትኩሳት DW Amharic August 15, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የቱኒዚያዉ ገዢ ፓርቲ ሊቀመንበር ፖርቲ የሌለዉ መንግስት እንዲመሰረት ከተቃዋሚዎች የሚቀርበዉን ጥሪ እንደማይቀበሉ አስታወቁ። የአናህዳ ፓርቲ ሊቀመንበር ራሺድ ጋኑቺ ግብጽ ዉስጥ የሚታየዉ ሁኔታ ለቱኒዚያ ማስፈራሪያ ሳይሆን የሀገሪቱን ቀዉስ ለመፍታት ፓርቲዎች ወደዉይይት እንዲገቡ የሚጋብዝ መሆኑን ዛሬ አመልክተዋል።