Amharic በ800ሜትር የሞስኮ ኦሎምፒክ ድል DW Amharic Aug 14, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሞስኮዉ ሉዙኒኪ ኦሎምፒክ ስታዲዮም ከ33ዓመታት የሻምበል ምሩጽ ይፍጠር ድርብ ድልና ከሻምበል እሸቱ ቱራ አስደናቂ ዉጤት በኋላ ትናንት ማምሻዉን በመካከለኛ ርቀት ሩጫ ታሪክ ተሠራበት ትላለች ሞስኮ የምትገኘዉ ዘጋቢያችን ሃይማኖት ጥሩነህ።