የእስራኤልና የፍልስጤም ድርድር DW Amharic August 14, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የፕሬዝዳት ማሕሙድ አባስ ፅሕፈት ቤት «ለድርድሩ ትልቅ እንቅፋት» ባለዉ የሠፈራ መንደር ግንባታ ላይ ሁለቱን ወገኖች የምታደራድረዉ ዩናይትድ ስቴትስ ግልፅ እንድታሳዉቅ ጠይቋል። የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ጆን ኬሪ የመንግሥታቸዉን ግልፅ አቋም ግልፅ ማድረጋቸዉ አልቀረም።