የማሊ ፪ኛ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ

በማሊ ዛሬ 11.08.2013 ፪ኛ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ እየተካሄደ ይገኛል።
በምርጫው የሚወዳደሩት የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ኢብራሂም ቡባከር ኬይታ እና የቀድሞው የገንዘብ ሚንስትር ሱማይላ ሲሴ ናቸው።