የዚምባቡዌ ምርጫና የፖለቲከኞቹ ዉዝግብ DW Amharic August 5, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሁለት ሺሕ ስምንቱ የመጀመሪያ ዙር ምርጫ ግን አዲሱ ፖለቲከኛ አሮጌዉን መሪ አሸነፉ።ሰዉዬዉ ተንገዳገዱ ግን አልወደቁም።እንዳይወድቁ መጀመሪያ፥-በፀጥታ አስከባሪዎችና በቻንግራይ ደጋፊዎች መካካል በተደረገዉ ግጭት ከሁለት መቶ ባላይ ሰዉ መገደል፥ ቻንጋራይ ሳይቀሩ በመቶ የሚቆጠሩ መደብደብ፥ መቁሰል፥ መታሰር፥ ብዙ ሺሕ መሰደድ ግድ ነበረበት።