በኬሚካል ድጋፍ የተፈጥሮ ጋዝ ማምረት DW Amharic July 24, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ማዕድን፣ በተለይም የተፈጥሮ ጋዝን ለመዛቅ፣ እንደ ዘመናዊ ዘዴ በአንዳንድ አካባቢዎች የሚሠራበት ብልሃት ፣ አንድ ቦታ ላይ ፣ በጥልቅ መቆፈርና ፤ «ኬሚካል» ውሃና አሸዋ ቀላቅሎ በኃይለኛ ግፊት ፣ በከርሠ ማድር የሚገኘው ዐለት እንዲፈረካከስ በማድረግ፤ ጋዙ ወይም ማዕድኑ ወደ ላዕላዩ የየብስ ክፍል እንዲዘልቅ ማብቃት ነው።