ብሪታንያ እና የልዑሉ መወለድ

በብሪታንያ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የወጣቶቹ ልዑል ዊልያም እና የባልተቤታቸው ልዕልት ካትሪን(ኬት)ሚድልተን ወንድ ልጅ ትናንት በለንደን የሴይንት ሜሪ ሀኪም ቤት ተወልዶዋል።