ታላቅ የዉይይት መድረክ በጆሐንስበርግ

ባሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ በጆሐንስበርግ ደቡብ አፍሪቃ ፤ ወደ 500 የሚጠጉ ኢትዮጵያዉያን በአንድ ዉይይት ላይ መገኘታቸዉ ታውቋል። በዉይይት መድረኩ የተለያዩ ምሁራንና የሲቪክ ማሕበራት ተሳታፊዎች እንደነበሩ ለመገንዘብ ተችሏል።