የተቸገሩ ከያንያንን እንርዳ DW Amharic July 11, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በአገራችን የኪነ-ጥበብ መድረክ ለረጅም ዓመታት ያገለገሉ እና በአሁኑ ወቅት በበሽታ በእድሜ አቅም አንስዋቸዉ ተረስተዉ የሚገኙ ታዋቂ ሰዎችን ለመርዳት በጀርመን አገር የተቋቋመዉ ማዕከል የዛሬ 10 ቀን ግድም ከኢትዮጵያ 6 ታዋቂ የመድረክ ሰዎችን ጋብዞ በተለያዩ የአዉሮጳ አገራት የመጡ ከያንያን በተገኙበት ባህላዊ የመድረክ ዝግጅትን አካሂድዋል።