Amharic የግብፅ ብጥብጥና የአውሮፓ ኅብረት DW Amharic Jul 10, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በግብፅ በተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችና በህዝቡ መካከል ልዩነቱ መስፋቱና ፍጥጫውም ማየሉ የግብፅን የፖለቲካ ሂደት ይብሱን እንዳያሰናክለው ሃገሪቱንም ወደ ፖለቲካ ትርምስ እንዳይከታት የሚያሰጋ ነው ሲል የአውሮፓ ህብረት አሳሰበ።