Amharic ቡናና ልዩ ልዩ ጠቀሜታው፣ DW Amharic Jul 10, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጀርመን በቢራ ዓይነት የታወቀ ሀገር ነው ፤ በብዛትም ይጠጣል፤ በዓመት በነፍስ ወከፍ ሲሰላ እያንዳንዱ ሰው 112,5 ሊትር ያህል ቢራ ይጠጣል ማለት ነው። ትኩሱ መጠጥ ቡና ደግሞ ፣ አሁንም ከዚያ ልቆ ፣ የአንደኝነቱን ሥፍራ እንደያዘ ነው ።