የሕጻናት ገዳይ በሽታዎች DW Amharic July 9, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በዓለማችን የሕፃናትን ህይወት ስለሚቀጥፉ በሽታዎች ሲወሳ ብዙዎች ቶሎ የሚያስቧቸዉ HIV AIDS አለያም የወባ በሽታዎችን ነዉ። አንዳንድ ጥናቶች የተዘነጉት ችግሮች ይሏቸዋል ተቅማጥና የሳንባ ምችን፤ እነዚህ ሁለት በሽታዎች የሚያደርሱት ጉዳት አሁንም ባለመገታቱ የህጻናትን ህይወት ለመታደግ ከፍተኛ ትኩረት እንደሚያሻ እየተጠቀሰ ነዉ።