የግብፅ ዉዝግብ የአረቡ ዓለምና አዉሮጳ DW Amharic July 9, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የግብፅ የአስቸኳይ ሁኔታ አገልግሎት ኀላፊ ሙሐመድ ሱልጣን እንዳስታወቁት ቁጥራቸው ከ51 የማያንስ ሰዎች ሲገደሉ፤ 435 ቆስለዋል። የአዉሮጳ ኅብረት ድርጊቱን አዉግዟል።