Amharic ክሮኤሽያ 28 ተኛዋ የአውሮፓ ህብረት አባል DW Amharic Jul 9, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከ12 ዓመታት ጥበቃ በኋላ ባለፈው ሳምንት ሰኞ የቀድሞዋ የዩጎዝላቪያ ግዛት ክሮኤሽያ 28 ተኛዋ የአውሮፓ ህብረት አባል ለመሆን በቃታለች ። የአውሮፓ ህብረት እንዳለው ክሮኤሽያ ማሻሻያዎች እንድታደርግ የተሰጧትን የቤት ሥራዎች አሟልታለች ።