ይድረስ ለኔልሰን “ሮሊህላህላ” ማንዴላ!
(ቴዲ – ከአትላንታ)
ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ሁኔታ ውስጥ እንዳሉሰማሁ። ታዲያ እስከዛሬ ስንቀራፈፍ ልነግርዎት ያሰብኩትን ሳልነግርዎ ነገር ቢበላሽ ጸጸት እንዳይሰማኝ ስል፣ በህይወት እያሉ ይቺን ጦማር ልልክልዎ ወደድኩ። ሆስፒታልዎ ውስጥ፣ አልጋዎ አጠገብ ደርሳ ያዩዋታል ብዬም ተስፋ አደርጋለሁ። ካልሆነም በመንፈስዎ ስሜቴ ይድረስዎ!