የአዌይስ መያዝ ና አንድምታው DW Amharic June 27, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከቀድሞው የሶማሊያ እስላማዊ ፍርድ ቤቶች ህብረት መሪዎች አንዱ የነበሩት ሼህ ሃሰን ዳሂር አዌስ ከአሸባብ ጓዶቻቸው አምልጠው በሸሹበት ማዕከላዊ ሶማሊያ ውስጥ መያዛቸው ተዘግቧል ። ሮይተርስ እንደዘገበው አዌስ አሁን አዳዶ በተባለው ከተማ ውስጥ በአንድ ደህንነቱ አስተማማኝ በሆነ ቤት ውስጥ ተይዘዋል ።