የኢትዮጵያ ዕድገትና የዓለም ባንክ DW Amharic June 26, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የተፋጠነ የኤኮኖሚ ዕድገት እያሳዩ መጥተዋል ተብለው ከሚቆጠሩት የአፍሪቃ ሃገራት መካከል አንዷ ሆና ቆይታለች።