የጀርመን የጥንድ ዜግነት ደንብ DW Amharic June 18, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከ2 ሳምንት በፊት በጀርመን የውጭ ዜጎች ድርብ ዜግነት እንዲይዙ የሚፈቅድ ረቂቅ ህግ ለጀርመን ፓርላማ ቀርቦ ነበር ። ይሁንና በፓርላማው አብላጫ ድምፅ ያላቸው ወግ አጥባቂዎች ለረቂቁ ድምፅቸውን ባለመስጠታቸው ሕጉ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቷል ። ዋነኛው ተቃዋሚ የጀርመን ሶሻል ዲሞክራቶች ፓርቲ ና የአርንጓዴዎቹ ፓርቲ የረቂቁ ደጋፊዎች ናቸው ።