ዋልያዎቹ ባፋና ባፋናን መቱ
አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ዛሬ ዕሁድ፤ ሰኔ 9/2005 ዓ.ም በተደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ግጥሚያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደቡብ አፍሪካ አቻውን ሁለት ለአንድ በሆነ ግብ አሸነፈ፡፡