Amharic ጋና እና ሕ/ወጡ ማዕድን የማውጣት ችግር DW Amharic Jun 15, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ጋና ማዕድኑን ወርቅ በንግድ ወደ ወጭ በመላክ በአፍሪቃ ከደቡብ አፍሪቃ ቀጥላ ሁለተኛውን ቦታ ይዛለች። ይሁን እንጂ፣ ካለፉት ጥቂት ጊዚያት ወዲህ ይኸው ዘርፍ ማዕድኑ ወርቅ በሕገ ወጡ መንገድ በሚወጣበት አሰራር ትልቅ ችግር ገጥሞታል።